Projects
Portfolio of our work.
Portfolio of our work.

የዋስ መብታቸው ተጠብቆላቸው በገንዘብ እጦት ምክንያት...
በየእስር ቤቱ በገንዘብ ዋስ እንዲፈቱ ቢፈረድላቸውም በዋስ የሚወጡበት ገንዘብ አጥተው በእስር ጨለማ ላይ ላሉ 20 ወገኖቻችን 73 ሺህ ብር በማስያዝ ነጻ የሚወጡበት መንገድ አመቻችተናል። መድረስ የተቻለው ለጥቂቶች ስለነበር እዛው ለሚቆዩት የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን አበርክተናል፡፡