Projects
Portfolio of our work.
Portfolio of our work.

ንፁህ የውሀ አቅርቦት ላልተዳረሰባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ንፁህ ውሀ እንዲያገኙ ማስቻል
በሀገራችን የንፁህ የዉሀ አቅርቦት ባልተዳረሰባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ሶስት የውሀ ጉድጓዶችን አስቆፍሯል። በሶስቱም አካባቢዎች በንፁህ ዉሀ እጦት ከሚመጡ በሽታዎች ማህበረሰቡን መታደግ ከመቻል ባለፈ የአካባቢው ነዋሪዎች ዉሀ ለማምጣት የሚሄዱትን ሩቅ መንገድ ለማስቀረት ተችሏል፡፡