Projects
Portfolio of our work.
Portfolio of our work.

ድራ ትስስር ከሚሰራቸዉ ስራዎች መካከል የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር እየተጠናከረ መሄድ
ኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር ከሚሰራቸዉ ስራዎች መካከል የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር እየተጠናከረ መሄድ ትስስሩ የሚሰራቸውን በርካታ ስራዎች፣ የፋይናንስ ሂደትና ህጋዊነት የሚጠይቁ እንቅስቃሴዎችን በነፃነትና በአግባቡ ማስኬድ ይችል ዘንድ ህጋዊ ሰውነት ያለው ተቋም ሆኖ መመዝገብ አስፈለገ፡፡ ይህንንም መሰረት በማድረግ አስፈላጊ ሰነዶችን በማሟላት ጳጉሜ 4፣ 2016 ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በመዝገብ ቁጥር 200/91/16 ህጋዊ ተቋም ሆኖ ፍቃድ አገኘ፡፡ ኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር ወጣቶች ወደ መንፈሳዊነት እንዲቀርቡ ለማስቻል በየሳምንቱ ጁሙዓ ከምሽቱ 3፡00 - 4፡45 ድረስ