
ኢፋዳ ቶርናመንት (Tournament)
ኢፋዳ ቶርናመንት ኢፋድዮች በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ...
ከ ሀድረል ዘርፎች መሃል አንዱ የሆነው ኢፋዳ ቶርናመንት ኢፋድዮች በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ዉሰጥ ያላቸውን ተሳተፎ ለማሳደግ እየተዝናኑ በመሀላቸው ያለዉን ትስስር ለማጠናከር ብሎም ኢፋዳን በዘርፈ ብዙ ተጠቃሚ እንድትሆን ለማስቻል ወንዶችንም ሴቶችንም ባማከሉ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ለመስራት የተከፈተ ግሩፕ ነው።
ሲሆን በዚህ አስደሳችና አጓጊ በሆነ ዘርፍ ዉስጥ ገብቶ በመሳተፍ የበኩሉን መወጣት የሚፈልግ አባል @Mexredellah ላይ መቶ በማናገር እንዲቀላቀልን እንጋብዛለን።
