
ኢፋዳ ቢዝነስ
በሃላል ንግድ የሰለጠነች ብቁ ኡማ!
ኢፋዳ ቢዝነስ ኢፋድዬችን በንግድ የሚያስተሳስርና የገበያ መድረኮችን የሚፈጥር ዘርፍ ነው። ዓላማችንም ኢፋዳን በንግድ ቀዳሚና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ማድረግ፣ የኢፋድዬችን ጥቅም የሚያስጠብቅ የንግድ ሰንሰለት መዘርጋት እንዲሁም የሃላል ምርቶችና አገልግሎቶችን ተደራሽ ማድረግ ነው። በታማኝነት፣ ተደራሽነትና ጥራት መርሆቻችን በመመራት፣ አዲስ ቢዝነስ ለሚጀምሩ ምክር በመስጠትና የገበያ ጥናቶችን በማቅረብ ንቁ የቢዝነስ ሰው እንፈጥራለን። ኢፋዳን ከፍ ለማድረግ ቆራጥነት፣ የጋራ ስራና ንቁ ተሳትፎ ከሁላችንም ይጠበቃል። መቀላቀል የምትፈልጉ @EbtisamSirajudin ላይ አናግሩን
