ወጣ-ትነት በኢስላም

ወጣ-ትነት በኢስላም

ቢላሉል አልሃበሽ አዳራሽ9/14/2025, 12:00:00 PM — 9/14/2025, 3:00:00 PM

Islamic የግጥም ምሽት

በራሳችን ለራሳችን ለወጣቶች የተዘጋጀ በአይነቱ ልዪ የሆነ የስነፅሁፍ ምሽት።
በእለቱ ወጣትነት በኢስላም እይታ በውብ ቃላት ይሽቆጠቆጣል ይደምቃል።
መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም።

በዕለቱ ከወጣቱ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የስነ ፅሁፍ ስራዎች ያላችሁና ማቅረብ የምትፈልጉ ካላችሁ @Hami_rain ላይ አናግሩን ብቁ ከሆኑ እድል እንሰጣለን።

በነፃ የጥበብ ድግስ!
ለሙስሊም ወንዶችና ሴቶች የተደገሰ!

.