ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ

Sep 7, 2025
ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ።
በስብሰባው ላይ የ2017 የበጀት ዓመት የስራ ሪፖርት እና የኦዲት ሪፖርት የቀረበ ሲሆን የ2018 የበጀት ዓመት ዕቅድም ቀርቦ ፀድቋል።
ጉባዔው ከ2018 የበጀት ዓመት ጋር ተያይዞ የቀረቡለት በርካታ አጀንዳዎች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
ኢፋዳ ኮምዩኒኬሽን